Tenders

 

Type: Construction

 

Organization: የጉራጌ ዞን ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ ወልቂጤ

Dead Line: 2017-02-12

 

Tender Detail:

 



በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት በጉራጌ ዞን በጉመር ወረዳ በአረቅጥ ከተማ ለሚገኘው ዘቢደር አትሌቲክስ ክለብ የሚሆን አነስተኛ መመገቢያ አዳራሽ እና የአጥር ስራና የጥበቃ ቤት  በኮንስትራክሽን ዘረፍ በጥቃቅንና አነስተኛ የተደረጁ ማህበራትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

  1. ህጋዊ ምዝገባ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፤

  2. የዘመኑን የኮንስትራክሽን  ደረጃ 9 ፈቃድ ያሳደሳቹ፤

  3. ማህበራት በጨረታው መሳተፍ እንድችሉ ከጉ/ዞ/ኮንሰትራክሽን መምሪያ የድጋፍ  ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው፡፡

  4. የ2009 ዓም የንግድ ሥራፈቃድ ያሣደሣቹ ፤ግብር ከፋይነት ያሟላችሁና የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የንትችሉ፡፡

  5. ተጫራቾች ጨረታውን ለእያንዳንዱ ጨረታ ሰነድ በጉራጌ ዞን ገቢዎች ባለስልጣን ዋና ቅርንጫፍ ጽ/ቤት 50/ሃምሳብር/በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ ሚጠናቀቅ ቀን ድረስ ዘውትር በስራ ሰዓት  ከጉራጌ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ግዥና ንብረት አስ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 18 መወሰድ ይችላሉ፡፡

  6. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር3000/ሶስት ሺህ ብር/ በባንክ የተመሰከረለት CPOወይም በ ኦሞ ማይክሮ ፋይናንስ ዋስትና  በጉራጌ ዞን ፈ/ኢ/ል/መምሪያ ስም ማሰራት ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፤

  7. ተጫራቾች ኦሪጂናል  ሁለት ፎቶ ግራፊክ ኮፒ ዶክመንቶችን  ኦርጅናል ና ኮፒ በመለየት በጥንቃቄ በ ሰም ታሽጎ እስከ16ኛው  ቀን 8፡00ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን  ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡/የጨረታው ማስከበሪያ  ሲፒኦ በኦሪጅናል ዶክመንት ውስጥ ይኖርበታል፡፡

  8. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት በ 16ኛው ቀን ከ ቀኑ 8፡00ሰዓት ታሽጎ8፡30ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

  9. የጨረታ ዶክመንቱን መግዛት የሚችሉት በአሁኑ ሰዓት ከ ዞን ዲዛይን ክትትል የሚደረግበት የግንባታ ሥራ  በእጃቸው  ላይ  የሌለ ማህበራት መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

  10. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን  በከፊል  ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

  11. ጨረታውየሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የስራ ቀን ይተላለፋል፡፡

  12. ከዚህ በፍት በአፈጻጸማቸው ማስጠንቀቂያ የተጻፈባቸው መወዳደር አይችሉም፡፡

  13. አንድ ማህበር በጨረታ ሰነድ ብቻ ነው፡/ማለትም ለአነስተኛ መመገቢያ አዳራሽ ወይም ለአጥር ስራና ጥበቃ ቤት/

ለበለጠ መረጃ፡-ስልክ ቁጥር፡-011 83 08797የጉራጌ ዞን ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ

   Facebook.web site:-www.facebook.com/GZFED