Tenders

 

Type: Multiple Items

 

Organization: የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ

Dead Line: 2017-02-13

 

Tender Detail:

 



የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችና ተዛማጅ  አገልግሎቶችን ማለትም

  • ሎት1. አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ፤የጽዳት ዕቃዎች፤የህክምና ዕቃዎች እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች መግዛት

  • ሎት2. የተለያዩ የህትመት ሥራዎችን ማሳተም

  • ሎት 3. ኮምፒውተር ጥገና፤ ፕሪንተር ጥገና ፤ፎቶ ኮፒ ማሽኖች ጥገና እና የውስጥ ለውጥ የስልክ መስመር ጥገና አገልግሎት በጨረታ ለአንድ ዓመት መግዛት (ማሰራት)ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታው ላይ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከት ኩትን መስፈርቶች  መሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

  1. የዘመኑን የታደሰ የንግድ ፈቃድ ፤

  2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፤

  3. የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር የአቅራቢዎች ዝርዝር ላይ የተመዘገበ፤

  4. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት፤

  5. የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት(TIN)

  6. የሀገር ውስጥ ገቢ ክሊራንስ፤

  7. የአገልግሎት ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት፤

  8. ማንኛውም ፍላጎት  ያለው ተጫራች የማይመለስ ብር 100(አንድመቶ ብር)በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በኤጀንሲው 2ኛፎቅ ቢሮ ቁጥር 209 መውሰድ ይችላል፡፡

  9. ተጫራቾች ተመላሽ የሚሆን  የጨረታ ማስከበሪያ ሎት 1 ላይ ለሚወዳደር 4000(አራት ሺህ ብር)ሎት 2 ላይ የሚወዳደር 4000(አራት ሺህ ብር)እና ሎት 3ላይ የሚወዳደር  3000(ሦስት ሺህ ብር)ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

  10. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ አስራ አምስተኛው ቀን 11፡30 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም የተጫራቾች ሕጋዊ ወኪሎች በተገኙበት  በ መ/ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ በማግሰቱ ከጠዋቱ  4፡00ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡በማግስቱ በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በሥራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል፡፡

  11. ኤጀንሲው የተሻለመንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 126 10 36/011 123 61 23/011 123 61 30 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

                አድራሻ፡-የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ

            ሽሮ ሜዳ አሜሪካ ኤምባሲ ፊት ለፊት