Tenders

 

Type: Multiple Items

 

Organization: የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት አጠቃላይ ፍ/ቤት

Dead Line: 2017-02-13

 

Tender Detail:

 



የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት አጠቃላይ ፍ/ቤት  በ2009  በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም፡-

ሎት 1. ኤሌክትሮኒክስ

ሎት2. ፈርኒቸር 

ሎት 6. የተሸከርካሪ ጎማና ጌጣጌጦች

 

  1. የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ የንግድ ፍቃዳቸውን ፎቶ ኮፒ በማድረግ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ሰርተፍኬት ያላቸውና የተጨማሪ  እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡

  3. የተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10.000(አስር ሺህ ብር)በባንክ የተረጋገጠ (cpo)ማስያዝ የሚችሉ፡፡

  4. ተጫራቾች ሰነዱን ወስደው በመሙላት የባንክ  ዋስትና (cpo)በማዘጋጀት  ኦርጅናልና ኮፒ  ፖስታዎችን  ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፤

  5. የኤሌክትሮኒክስና  የፈርኒቸር ተጫራቾች ቴክኒካል እና ፋይናንሻል  ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ ፖስታዎችን  ለየብቻ  በስም  በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፤

 

  1. የተዘጋጀውን ጨረታ ዝርዝር ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ  ለ15 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 50(ሃምሣ ብር)በመክፈል 
    ከክልሉ ጠቅላይ ፈ/ቤት ቢሮ ቁጥር  209 ሰነዱን  በመግዛት  መወዳደር ይችላሉ፡፡

  2. ጨረታው በጋዜጣ  ከወጣበት በ16ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት  8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ጨረታው የከፍታል፡፡

  3. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት እቃ  እንዳስፈላጊነቱ  ናሙና  ሊያቀርቡ ይችላሉ፡፡

  4. ጠቅላይ ፍ/ቤቱ የተሻለ  መንገድ ካገኘ ጨረታውን  በከፊልም ሆነ  ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ  መብቱ የተጠበቀነው፡፡

  5. የጨረታው አሸናፊ  ድርጅትቶች ያሸነፉባቸውን  እቃዎች  በጠ/ፍ/ቤቱ ንብረት ክፍል ገቢ ማድረግ  አለባቸው፡፡

  6. ስለ ጉዳዩ ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለግዎ በስልክ  ቁጥር  046 221 25 71 በመደወል  መጠየቅ ይችላሉ፡፡