Tenders

 

Type: Multiple Items

 

Organization: በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ሬ/ቴ/ድርጅት የፍ/ገነት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ፍ/ገነት

Dead Line: 2017-02-19

 

Tender Detail:

 




በደቡብ ብ/ብ/ሕ/መ/ሬ/ቴ/ድርጅት የፍ/ገነት ቅርንጫፍ በ 2009 በጀት ዓመት ለሚዲያ ተግባር  የሚውል የሰራተኞች የተለያዩ የደንብ ልብሶችና ጫማዎች፤የጽሕፈት መሳሪያዎች ፤የጽዳት ዕቃዎች ፤አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎች ፤ኤሌክትሮኒክስ፤ፈርኒቸር፤የመኪና ጎማዎችን እና ሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፤

-  የቫት ተመዝጋቢ የሆነ

-  በዘመኑ በመስኩ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው፤

-  የአቅራቢነት ምዝገባ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡

- የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው መሆን አለበት፤

ከላይ በዝርዝር የተጠቀምነውን መስፈርቶችን የሚያሟላ ተጫራቾች  ይህ ማስታወቂያ  ከወጣበት  ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 ቀናት የጨረታ ሰነዱን ዘውትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ፤

- ለሰራተኞች ደንብ ልብስና ጫማ ብር 50(ሃምሳ ብር)

-  ለጽህፈት መሳሪያ፤ቋሚ አላቂና ጽዳት ዕቃዎች ብር 50(ሃምሳ ብር)

- ለኤሌክትሮኒክስለ፤ለፈርኒቸር፤ሞተር ሳይክል  ብር 100(አንድመቶ)

- ለ ጎማ ብር 50(ሃምሳ ብር)በመክፈል  ሰነዱን  በጌ/ዞ/ፍ/ገነት ከሚገኘው ቅ/ጽ/ቤታችን  ግዥና ንግ/አስ/ደ/ስራ ሂደት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ ፡፡

-  ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ዕቃ የሚያቀርቡት ዋጋ  ቫትን ያካተተ መሆን ይኖርበታል ፤ቫትን ያላካተተ ዋጋ ተቀባይነት አይኖለውም፡፡

ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ (CPO)

- ለሰራተኞች ደንብ ልብስና ጫማ ብር 3.000(ሶስት ሺህ ብር)

- ለጽህፈት መሳሪያ፤ቋሚ አላቂና ጽዳት ዕቃዎች ብር5.000(አምስት ሺህ ብር)

-ለኤሌክትሮኒክስ፤ለፈርኒቸር ፤ሞተር ሳይክል ብር 10.000(አስር ሺህ ብር)

- ጎማ ብር 10.000(አስር ሺህ ብር)በባንክ በተመሰከረለት ቼክ ወይም ሲፒኦ(CPO)ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡በጥሬ ገንዘብ ማቅረብ አይቻልም፡፡

ማሳሰቢያ፡-

- ጨረታ ያሸነፈ ተጫራች ባሸነፍባቸው የዕቃ ዝርዝር መሰረት አሸናፊነታቸው በተገለጸ በ7(ሰባት)ቀናት ውስጥ ከ መ/ቤቱ ጋር የውል ስምምነት መፈራረም ይኖርባቸዋል፡፡

- አንድ ኦሪጂናል ሰነድ ሁለት ኮፒ ሰነድ በተለያየ ኮፒ ታሽጎ በኋላ ከሲፒጋር በአንድ ትልቅ ፖስታ በሰም በማሸግ ማቅረብ ይገባቸዋል፡፡

ጨረታው የሚከፈተው፤

- ይህ ማስታወቂያ በ አዲስ ዘመን ጋዜጣ ወጥቶ በአየር ላይ ከዋለበት በመደዳው በሚቆጠር ተከታታይ 21 ቀናት በኋላ  በ22ኛው ቀን  ጠዋት የጨረታው ሣጥን  በ5፡00 ሰዓት ታሽጎ 5፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች በዕለቱ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 5፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ የመወዳደሪያ  ሰነዶቻቸውን በተዘጋጀው ሳጥን  ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

- 22ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ተመሳሳይ ሠዓት ይሄዳል፡፡

- የጨረታው ሰጥን የሚገኘው በ/ጌ/ዞን ፈ/ገነት ከተማ በሚገኘው የፍ/ገነት ሬዲዮ ጣቢያ ቅጥር ግቢ ግዥና ንብ/አስ ደጋፊ የስራ ሒደት  ነው፡፡

- ተጫራቾች በሚፈልጉትና  ማቅረብ  በሚችሉት ዕቃዎች ላይ ብቻ መወዳደር ይችላሉ፡፡

- ተጫራቾች በጨረታው ተወዳድረው የሸነፉበትን የዕቃ ዓይነት ናሙና በቅድሚያ በማቅረብ ማሳየት አለባቸው፡፡

- የደንብ ልብስ ማለት ሙሉ የተዘጋጀ ልብስ፤ለሙሉ  ልብስ የሚሆን ብትን ጨርቅ የተዘጋጀ ሸሚዝ፤ክራቫትና ጫማ የሚያካትት ነው፡፡

-  መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በ ሙሉ ወይም በከፊል የ መሰረዝ መብቱ የተጠበቀ  

                         ==>ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 046-899-00-30ወይንም 046-899-00-31 መደወል ይችላሉ፡፡