Tenders

 

Type: Stationery

 

Organization: የቤንች ማጂ ልማት ማህበር ጽ/ቤት

Dead Line: 2017-02-07

 

Tender Detail:

 

 

የቤንች ማጂ ልማት ማህበር ጽ/ቤት የተለያዩ የማጣቀሻ መፅሓፍት ግዥ መፈጻም ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ፡-

የጨረታው አይነት ፡-ማጣቀሻ መጽሓፍት

ዝርዝር የጨረታ መስፈርት፡-

- ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡

- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሚዛን ተፈሪ ከተማ ከሚገኘው መ/ቤታችን እና አዲስ አበባ በሚገኘው 6ኪሎ NAZARETH SCHOOLፊት ለፊት ሳይዘን ኦፊስ ደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ልማት ማሕበር ቢሮ በአካል በመቅረብ የማይመለስ ብር 20/ሃያ/በጥሬ ገንዘብ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ አለባቸው፡፡

- መ/ቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

- የጨረታ ሳጥኑ ይህ  ማስታወቂያ  ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት ሰባት  ተከታታይ  ቀናት በአየር ላይ የሚውል ሲሆን በአምስተኛው ቀን ከቀኑ 6ሰዓት ላይ ታሽጎ በዚሁ ቀን  በ9 ሰዓት  በመ/ቤታችን  ወይም አዲስ አበባ ደኢሕልማ  ቢሮ የሚከፈት ይሆናል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0473350863ወይም በ0912913081 ደውሎ መለጃ መውሰድ ይችላል