Tenders

 

Type: Multiple Items

 

Organization: በጋሞ ጎፋ ዞን የገዜ ጎፋ ወረዳ ፋይናንስና ኢ/ል/ጽ/ቤት

Dead Line: 2017-02-15

 

Tender Detail:

 

 




በደቡብ ብ/ብ/ህ/ክ/መንግሥት በጋሞ ጎፋ ዞን የገዜ ጎፋ ወረዳ ፋይናንስና ኢ/ል/ጽ/ቤት በወረዳ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል

ተ.ቁ

የጨረታው ዕቃ ዓይነት

ጨረታው የወጣበት ጊዜ

1

የደንብ ልብስ ግዥ

ለሁለተኛ ጊዜ

2

የህንፃ መሣሪያ ግዥ

ለሁለተኛ ጊዜ

3

የዶሮ ጫጩት (የ49 ቀን) ግዥ

ለመጀመሪያ ጊዜ

4

የመኪና ጎማ

ለሁለተኛ ጊዜ

5

የንብ ቀፎ ዘመናዊ ሽግግር

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ተጫራቾች፡-

  1. በዘርፋ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፡፡
  2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው፡፡
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ
  4. የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር ያላቸው
  5. የመልካም ሥራ አፈጻጸም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  6. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 50 (ሀምሳ ብር) በመክፈል ከመ/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 5 ያገኛሉ፡፡
  7. ተጫራቾች ከላይ 1-6 የተጠቀሱትን ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር በማያያዝ በታሸገ ፖስታ ለዚሁ በተዘጋጀው በጨረታ ሳጥን ውስጥ ዘወትር በመንግስት ሥራ ሰዓት ማስገባት ይችላሉ፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ 3000 (ሶስት ሺ ብር) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  9. የጨረታው አሸናፊ የሙሉ ዕቃ አቅርቦት ትራንስፖርት ወጪውን በራሱ ይሸፍናል፡፡
  10. ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ የመንግስት የሥራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በ15ኛው ቀን 11፡30 ሰዓት የጨረታው ሳጥን ታሽጎ በ16ኛው ቀን በ3፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ቅደም ተከተሉን ጠብቆ ይከፈታል፡፡
  11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  12. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 09 10005484 / 09 16 40039
  13. በደቡብ ብ/ብ/ህ/ክ/መንግሥት በጋሞ ጎፋ ዞን የገዜ ጎፋ ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት