Tenders

 

Type: Construction

 

Organization: በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ ጤና ቢሮ ይርጋዓለም ሆስፒታል ህክምና ኮሌጅ

Dead Line: 2017-02-24

 

Tender Detail:

 

 



በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ መንግሥት ይርጋዓለም ሕክምና ኮሌጅ ላይብረሪ G+2 ፣ ዶሪሚተር G+2 እና ካፍቴሪያ ግንባታ ሥራ ሕጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት፡-

  1. ደረጃቸው GC-5 /BC-4 እና ከዛ በላይ የሆኑ
  2. ፍቃዳቸውንና ከኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የምዝገባ ሠርተፍኬታቸውን ለ2009 ዓ.ም ያሳደሱ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸውና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣
  3. ተጫራቾች ለሥራው የተዘጋጀውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ30 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ለእያንዳንዱ ዶክመንት የማይመለስ ብር 300.00 /ሦስት መቶ ብር/ በመክፈል ዘውትር በስራ ቀናት የኮሌጅ ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/የሥራ ሂደት በመቅረብ አለባቸው፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ ለቴክኒካል ኦርጅናል ሰነድ ጋር አሸገው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቸውን የቴክኒካል እና ፋይናንሻል ኦርጅናል እና ሁለት ሁለት ኮፒ ለእያንዳንዳቸው ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ቴክኒካሉን ‹‹ ቴክኒካል ሰነድ ›› ፋይናንሻሉን ‹‹ ፋይናንሻል ሰነድ ›› በማለት እና ጠቅላላውን በአንድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በ31ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00-6፡00 ሰዓት መ/ቤቱ የግ/ፋይ/ንብ/አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት ለዚሁ በተዘጋጀው ጨረታ ሣጥን በመከተት ይታሸግና በዚያው ዕለት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾችና ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  6. ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡
  7. ኮሌጅ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  8. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- +251 -046 -225 -09  97  / 09 26 61 42 21
  9. ይ/ዓለም ሕክምና ኮሌጅ ይ/ዓለም
  10. በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ ጤና ቢሮ ይርጋዓለም ሆስፒታል ህክምና ኮሌጅ