Tenders

 

Type: Autos

 

Organization: አንበሳ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት

Dead Line: 2017-02-14

 

Tender Detail:

 

 

 

አንበሳ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገልግሎት የሰጡ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በሽያጭ ማስወገድ ይፈልጋል::በዚሁ መሠረት፡-

  • Ø Used Tyre,Inner Tubes & Flaps) ያገለገለ ጎማና የጎማ ውስጥ ላስቲክ

1) ያገለገለ የከባድ መኪና ጎማ -በቁጥር

2) ያገለገለ የአነስተኛ መኪና ጎማ -በቁጥር

3) ያገለገለ የጎማ የውስጥ ላስቲክ በኪሎ ግራም ለበለጠ መረጃ ከሚሸጠው የተጫራቾ መመሪያ ላይ ዝርዝሩ ተገልጿል::

 1. ተጫራቾች በጨረታ ለመወዳዳር በዚህ ዘርፍ የተሰማሩ፣ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው፣

2. በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች የንግድ ፈቃዳቸውን በመያዝ የካ ዴፖ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 217 በመቅረብ የተጫራቾች መመሪያውን የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፣

3. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ለእያንዳንዱ የሎት ዓይነት ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን የአጠቃላይ ዋጋውን 2% /ሁለት ፐርሰንት/ በጥሬ ገንዘብ ወይም ሲፒኦ በድርጅታችን ስም ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል::

4. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የካቲት 08 ቀን 2ዐዐ9 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡ዐዐ ሰዓት ዋናው መስሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 217 ከጨረታ መዝጊያ ሰዓት በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል:: ጨረታው ከጠዋቱ 4:00 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ በ4፡3ዐ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::

5. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: አንበሳ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት አዲስ አበባ ስልክ ቁጥር, 0111 629 31 61፤ 0111 629 33 79