Tenders

 

Type: Multiple Items

 

Organization: ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ እዋዳ ቢ.ኢ.ኮሌጅ

Dead Line: 2017-02-23

 

Tender Detail:

 

 

 

በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ 2008 በጀት ዓመት

  • ለኮሌጁ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ፤
  • ለኮሌጅ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ፣
  • ለኮሌጅ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አላቂ እቃዎች ግዥ፣
  • ለኮሌጅ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ ቋሚ እቃዎች ግዥ፣
  • የኮሌጅ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የግንባታ እቃዎች ግዥ
  • ለኮሌጅ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፕሪንተርና የፎቶ ኮፒ ማሽን ጥገና አገልግሎት ግዥ
  • ለኮሌጅ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የደህንነት መጠበቂያ እቃዎች (safety materials) ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ /ማሰራት/ መግዛት ይፈልጋል፡፡
  1. ተጫራቾች በዘርፋ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ከፌዴራል ሀገር ውስጥ ገቢ ወይም ከሌሎች ግብር ሰብሳቢ የመንግሥት መ/ቤቶች ወቅታዊ የግብር ግዴታዎችን የተወጡና በመንግሥት ጨረታዎች መካፈል የሚችሉ መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ በፌዴራል ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የመረጃ መረብ /website/ ላይ የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያሳይ ማስረጃ እና የሚጫረቱበትን ዋጋ ከብር 50000 /ሃምሳ ሺህ/ የሚበልጥ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክሰ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታውን ማስከበሪያ ቢድ ቦርድ ለእያንዳንዱ ጨረታ 10000 /አስር ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም CPO የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ አለባቸው፡፡
  3. በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት የማይመለስ ብር 50 /ሀምሳ ብር/ በመከፈል የተዘጋጀውን ሰነድ ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ /ይ/ዓለም / ቢአ.ኮሌጅ ግዥና ንብረት ክፍል አስተዳደር ቲም ቢሮ ቁጥር 26 ቀርበው መግዛት ይችላል፡፡
  4. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ ላይ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርገው ማስታወቂ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ የካቲት 16 ቀን 2009 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ቢ.ኢ.ኮሌጅ ግዥና አስተዳደር ቲም በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡
  5. ጨረታው የካቲት 16 ቀን 2009 ዓ.ም ከቀኑ 8፡10 ሰዓት በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ቢ.ኢ .ኮሌጅ ግዥና ንብረት አስተዳዳር ቲም በሚገኘው መሰብሰቢያ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  6. የኮሌጅ የተሻለ አማራጭ  ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  7. ግዝና ንብረት አስተዳደር ቲም ስልክ ቁጥር 046 225 0012 ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ እዋዳ ቢ.ኢ.ኮሌጅ