Tenders

 

Type: Multiple Items

 

Organization: በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት በቤንች ማጂ ዞን የሚዛን አማን ከ/አስ/ፋ/ኢ/ጽ/ቤት

Dead Line: 2017-02-23

 

Tender Detail:

 

 

 

 

የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በከተማ አስተዳደር ስር ላሉ ሴክተር መ/ቶች አገልሎት መስጠት የሚችል ጄኔሬተር በማዘጋጃ ቤት ለሚሩ የካፒታል ስራዎች ሲኖ ትራክ ገልባጭ መኪና ጎማ ኤሌክትሮኒክስና ፈርኒቸር ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደርትችላላችሁ፡፡

  1. ተጫራቾች በተሰማሩበት የሥራ መስክ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የሥራ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች የዕቃውን ሙሉ ዝርዝር የያዘ የጨረታ ሰነድ ግዥ ኬዝ ቲም የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 08 በመቅረብ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመግዛት መወዳደር ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ዋጋውን ሞልተው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ሁለት ኮፒ እና አንድ ኦርጅናል በአንድ ፖስታ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ጨረታ የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከ15 ተከታታይ ቀናት በኃላ ባለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 10,000 /አስር ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በጥሬ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  8. ማሳሰቢያ፡-
  9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የተሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡
  10. በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት በቤንች ማጂ ዞን የሚዛን አማን ከ/አስ/ፋ/ኢ/ጽ/ቤት