Tenders

 

Type: Construction

 

Organization: የደቡብ ብ/ብ/ክ/መንግሥት ደቡብ ግበርና ምርምር ኢንስቲትዩት

Dead Line: 2017-03-08

 

Tender Detail:

 

 

 

 

የደቡብ ብ/ብ/ክ/መንግሥት  ደቡብ ግበርና ምርምር ኢንስቲትዩት በ2009 በጀት ዓመት የመፀዳጃ ቤት ለማሠራት በመፈለጉ በክልሉ በኮንትራክሽን ሙያ የተደራጁ የጥቃቅን እና አነስተኛ ማህበራት ብቻ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት ፡-

  1. ደረጃ GC/BC 9 ብቻ

  2. ፍቃዳቸውንና የምዝገባ ሠርተፍኬታቸው ለ2009 ዓ.ም ያሳደሱ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፡፡

  3. ተጫራቾች ለሥራው የተዘዘጋጀው ሰነድ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባ15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ ለእያንዳንዱ ዶክመንት የማይመለስ ብር 50.00 /ሀምሳ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ቀናት ደቡብ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/መምሪያ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡

  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን የፋይናንሻል አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ እያንዳንዳቸውን ለየብቻ በሰም በማሸግ ማቅረብ አለባቸው፡፡

  5. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት አጠቃላይ ዋጋ 5000.00 /አምስት ሺህ ብር/ የጨረታ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ከኦሞ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት ማቅረብ አለባቸው፡፡

  6. ጨረታው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00- 6፡00 ሰዓት በኢንስቲትዩቱ ግዥ/ፋይ/ንብ/አስ/መምሪያ ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ጨረታ ሣጥን በመክተት ይታሸጋል፡፡ በዕለቱ ከቀኑ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

  7. 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን የሚከናወን ይሆናል፡፡

  8. መ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

  9. አድራሻ፡ ደቡብ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት

  10. ቁጥር 046-220-40-00 ፋክስ  046-220-45-21  ፖ.ሳ.ቁ 06 ሀዋሳ

  11. በደቡብ /ብ/ብ/ክ/መንግሥት የደቡብ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት