Catagory Lists
Tenders
Type: Furniture
Organization: የፌዴራል ትራንስፖርት ባለስልጣን
Dead Line: 2017-03-10
Tender Detail:
የፌዴራል ትራንስፖርት ባለስልጣን አላቂ እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች እንዲሁም የምክር አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈለጋል፡፡
በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑ ግብር የከፈሉ
- በግዥ ኤጀንሲው ድረ-ገፅ ላይ በአቅራቢነት ሊስት ውስጥ የተመዘገበ፣
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነና በጨረታ ለመሳተፍ የድጋፍ ደብዳቤ ያላቸው፣
- የጨረታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት 15/አስራ አምስት / ተከታታይ ቀናት ጀምሮ የማይመለስ ብር 100 / አንድ መቶ ብር / በመክፈል ስታዲየም አጠገብ ከሚገኘው የባለስልጣኑ ዋና መ/ቤት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 304 ቀርበው መግዛት ይችላሉ፣
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00/ አምስት ሺህ ብር/ በባንክ በተመለሰተ ቼክ ወይም ሲፒኦ በትራንስፖርት ባለሥልጣን ሰም አሰርተው ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዞው ማቅረብ አለባቸው፣
- ማንኛውም ተጫራች በሌሎች ዋጋ ላይ ተንተርሶ የሚቀርበው ዋጋ ተቀባይነት የለውም፣
- የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀን በጨረታው ሰነድ ውስጥ ይገላፃል ፣
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋና የቴክኒክ መግለጫ በታሸገ ኢንቨሎፕ አድርገው ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፣
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣
- ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡- 011-551-02-44 የውስጥ መስመር 232
- የፌዴራል ትራንስፖርት ባለሥልጣን