Tenders

 

Type: Multiple Items

 

Organization: መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ

Dead Line: 2017-03-17

 

Tender Detail:

 

 

 

 

የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ለ2009 እና ለ2010 በጀት ዓመት በሎት 1

  • የመኪና መለዋወጫ እቃ
  • የመኪና ጎማ

በሎት 2

  • ለመምህራንና ሠራተኞች መዝናኛ ካፌ አገልግሎት

በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና አገልግሎት ለመስጠር ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት፡-

    1. አቅራቢዎች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑና አገልግሎቱ በጥራት ለማቅረብ የሚያስችል ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውንና የ2009 ዓ.ም የንግድ ፍቃድ ያደሰ፡፡
    2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋጋ 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
    3. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማስታወቂያና በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 100.00 በመክፈል አዲስ አበባ መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ማስተባበሪያ ቢሮ እና ባሌ ሮቤ በሚገኘው ዋና ካምፓስ የግዥ ክፍል ሕንፃ ቁጥር 25 ቢሮ ቁጥር 12 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
    4. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒውን በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
    5. ጨረታውን በማስታወቂያ ከተገለፀበት ቅን ጀምሮ በ18 / 7 / 2009 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ቢሮ ይከፈታል፡፡ እለቱ በዓል ወይም በዝግ ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል፡፡
    6. ተጫራቾች የእያንዳንዱ ዋጋ ሲመጡ ቫትን አካተው በሰነድ ላይ በተጠቀሰው ለመኪያና ዩኒቨርሲቲ ባዘጋጀው ሰነድ ላይ ብቻ ዋጋ መሞላት ያለበት ሲሆን ከዚህ ውጭ የሚሞላ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
    7. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡
    8. ማሳሰቢያ፡ ዩቨርሲቲ ያዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ አሻሽለው በመፃፍ ዋጋ ያቀረቡ ተወዳዳሪዎች የሰጡት ዋጋ ለውድድር አይቀርም፡፡
    9. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 011 61 81 964 ወይም 022 665 25 18 / 022 86 503 58 ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡
    10. መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ