Tenders

 

Type: Multiple Items

 

Organization: የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

Dead Line: 2017-03-28

 

Tender Detail:

 

 

 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የህፃናት ወጣቶች ቲያትር ፕሮጀክት የሚውልSupply Master Top- 1230, Single - coloured, self Smoothing and Solvent free or equivalent epoxy overlay system designed to provide continuous protection for basement concrete floors at thicknesses of 4.0mmግዥ አስመልክቶ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

ስለሆነም፡-

1 ተጫራቾች በመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::

2 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ በተጫራቾች መመሪያ ተራ ቁጥር 7.3 እና 7.4 በተጠቀሰው መሠረት መሆን አለበት::

3 ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ ብር 200.00(ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ወሎ ሠፈር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዋናው መ/ቤት የግዥ የሥራ ሂደት ቢሮ መግዛት ይችላሉ::

4 ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች ካታሎግ የሦስተኛ ወገን ማረጋገጫ ናሙናና የጥራት ማረጋገጫ (Quality Certificate) በካታሎጉ ላይ የሚወዳደሩበትን ዕቃ ለይቶ በማመልከት ማቅረብ ይኖርባቸዋል::

5 ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው ዕቃዎች በስራ ዝርዝር ለተጠቀሱት ስራዎች በሙሉ መሆን አለበት::

6. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ መጋቢት 19/2009 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::

7. ጨረታው መጋቢት 19/2009 ከቀኑ8፡15 c¯ƒ ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል::

8 ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የቀጥታ ስልክ ቁጥር ዐ114-4ዐ-34-33/34

ማዞሪያ ዐ114-42-22-70/71/72 ፖ.ሳ.ቁ 3414

ፋክስ ቁ.ዐ114-40-04-71/0114-42-07-46 ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ