Tenders

 

Type: Multiple Items

 

Organization: ሲንቴክ ኢትዮጵያ ኃ.የግ.ማ

Dead Line: 2017-04-06

 

Tender Detail:

 

 

 

 

ሲንቴክ ኢትዮጵያ ኃ.የግ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ብዛት ያላቸው የከባድ መኪና መለዋወጫ ፊልተሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

 

Item No

የእቃው ዓይነት (Description)

እቃዎቹ የሚያገለግሉት የከባድ መኪና አይነት (Truck type)

1

Hydraulic Filter

አስታራ (Astra),ካተርፒለር (Caterpillar), ኤቬኮ (IVECO), ስካኒያ (Scania), ኒሳን (Nissan) ሳይኖ (Sino)

2

Fuel Filter

3

Oil Filter

4

Air Filter

 

  1. ስለዚህ ማንኛውም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ድርጅት/ግለሰብ ጨረታ ከወጣበት 20 ቀን ድረስ በዋናው ቅጥር ግቢ ድረስ በመምጣት የማይመለስ ብር 50 (ሃምሳ ብር) በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከሚከተለው አድራሻ ገዝተው በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡ ቦታው ጃክሮስ አደባባይ ወደ ሳሊተ ምህረት ወደሚወስደው መንገድ ጉና ወይም ሮቤራ ኮፊ ፊት ለፊት 200ሜ ገባ ብሎ ይገኛል፡፡ የስልክ ቁጥር፡ 0116- 478787/88 የሞባይል ቁጥር፡ 0912-043888/01910-166370

 

2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ለመግዛት በሚመጡበት ጊዜ የመለዋወጫ ዕቃዎቹን ማየት ይችላሉ፡፡

3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተጠቀሰውን የገንዘብ መጠን በሲ.ፒ.ኦ ወይም የባንክ ጋራንቲ ማቅረብ አለባቸው፡፡

4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ መጋቢት 28 ቀን 2009 ዓ.ም ከቀኑ 4፡30 ሰዓት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡