Tenders

 

Type: Services

 

Organization: የትምህርት ሚኒስቴር

Dead Line: 2017-03-31

 

Tender Detail:

 

 






የትምህርት ሚኒስቴር የ2009 በጀት የቴሌቪዥን ድራማ ዝግጅት የአገልግሎት ግዥ በግዥ መለያ ቁጥር (MOE/ADMIN/NCB/03/01/2009-Re) በመደበኛ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም፡-

1. በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ሁሉ በዘርፋ የንግድ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምስክር ወረቀት እና ከመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የአቅራቢነት ምዝገባ ስተፍኬት ቅጂ በመያዝ የማይመለስ ብር 50 (ሃምሳ ብር) በመክፈል የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በሥራ ሰዓት ጠዋት ከ 2፡00 እስከ 6፡00 እና ከሰዓት 11፡30 አራት ኪሎ በሚገኘው የትምህርት ሚኒስቴር ዋና መ/ቤት አሮጌ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 101 በመምጣት መግዛት ይችላሉ፡፡

2. ጨረታው ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ሲሆን ስዓቱም መንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር አዋጅና መመሪያ መሠረት ነው፡፡

3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 5000 (አምስት ሺህ ብር) በትምህርት ሚኒስቴር ስም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና፣ በማይሻር ሌተር ኦፍ ክሬዲት (L/C) የቀረበ ዋስትና ፣ በጥሬ ገንዘብ ወይም በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ ቼክ ወይም የክፍያ ትዕዛዝ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

4. ተጫራቾች የማጭበርበር ድርጊት ላለመፈጸም ቃል የሚገቡበት ቅጽ ተሞልቶ ፊርማና ምህተም የተደረገበት መሆን ይኖርበታል፡፡

5. ተጫራቾች እስከ መጋቢት 22 ከጠዋቱ 4፡00 የመጫረቻ ሰነዳቸው እራት ኪሎ በሚገኘው የትምህርት ሚኒስቴር ዋና መ/ቤት አሮጌ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 101 ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስረባት ይችላሉ፣

6. ጨረታው ከላይ በተገለጸው አድራሻ እና ቀን ለመገኘት ፍቃደኛ በሆኑ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ፊት ጨረታው ከጠዋቱ 4፡30 ይከፈታሉ፡፡

7. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

8. ተጫራቾች ስለጨረታው መረጃ ማግኘት ከፈለጉ የግዥ አገልግሎትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በማለት

9. በስልክ ቁጥር 011-1-56-55-58 ወይም 011-1-55-31-33 በማዞሪያ 247 በፋክስ ቁጥር 011-1-57-06-86 መጠየቅ ይችላሉ፡፡

10. የትምህርት ሚኒስቴር