Tenders

 

Type: Construction

 

Organization: ሲዳማ ዞን ጎርቼ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት

Dead Line: 2017-04-07

 

Tender Detail:

 

 

 

 

ሲዳማ ዞን ጎርቼ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2009 በጀት ዓመት የመጋዘን ግንባታ እና የሀርቤ ወልባቶ ጤና ጥገና ለማሰራት ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ 


በዚሁ መሠረት፡-

1. ደረጃቸው GC/BC -7 እና ከዚያም በላይ የሆኑ ተጫራቾች 2009 ዓ/ም ፈቃዳቸውን ያሳደሱና የዘመኑን ግብር የከፈሉ በመሠረተ ልማት ሚ/ር የተመዘገቡና ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣

2. በማንኛውም ቦታ በግንባታ ሂደት ችግር ምክንያት ማስጠንቀቂያ ያልደረሰው ተቋራጭ የሆነ፣

3. አስፈላጊውን የግንባታ ማቴሪያሎችና መሳሪያዎች በግላቸው አጓጉዘው ለሚሠሩ፣

4. የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bound) ለእያንዳንዱ ከሚቀርበው የጠቅላላ ዋጋ 100,000.00 (አስር ሺህ) በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (CPO) ማስያዝ የሚችሉ፣

5. ተጫራቾች ህጋዊ ፈቃዳቸውንና ተ.እ.ታ(VAT) የተመዘገቡበትን ሠርተፍኬት በማቅረብ የጨረታ ዶክመንቱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ20 ተከታታይ ቀናት ለእያንዳንዱ የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) ጎርቼ ወረዳ ገቢዎች ባ/ቅ/ጽ/ቤት ከፍለው የከፈሉበትን ሰነድ በመያዝ በጊርቼ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት መወሰድ ይችላሉ፣

6. ማንኛውም ተጫራቾች ከውድድሩ በፊት የሥራ ሣይት በራሱ ወጪ አይቶ ማረጋገጥ አለበት፡፡

7. የጨረታው ሰነድ ተጫራቾች መመሪያ መሠረት ተሞልቶ ቢድ ቦንድ ኦርጅናሉና ሁለት ፎቶ ኮፒዎችን ለየብቻቸው በሰም ታሽጎ በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ ተከተውና በሁሉም ዶክመንት ላይ ሕጋዊ የሆነ ማህተም በመምታት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በ21ኛው ቀን ጠዋቱ 4፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት በሲዳማ ዞን በጎርቼ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ለዚሁ አገልግሎት የተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ለእያንዳንዱ ጨረታ ሰነድ ለየብቻቸው ይቀርባል፡፡

8. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡

9. የወቅቱን የገበያ ዋጋ ያላገናዘበ የጨረታ ዋጋ ተቀባይነት አይኖረውም፣ ከቀረበም የዋጋ ትንታኔ ጋር መያያዝ አለበት፡፡

10. አሸናፊው ተጫራቾች ከባንክ ዋስትና ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

11. ተጫራቹ በግንባታ ሥራ ላይ ባሳየው ግድፈት ምክንያት ከመ/ቤቱ ማስጠንቀቂያ ያልደረሰው

12. አሰሪው ጽ/ቤት የተሻለ መንግድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፣

13. ማሳሰቢያ፡ ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በሥራ ቀን ላይ ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል

14. የደብ/ብ/ህ/ክ/መ/ሲዳማ ዞን ኮንስትራክሽን መምሪያ