Tenders

 

Type: Services

 

Organization: የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

Dead Line: 2017-03-28

 

Tender Detail:

 




የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዘመናዊ አሰራሮችን ተግባራዊ በማድረግ የስፖርት ቤተሰቡንና የደንበኞቻችንን ፍላጎትና እርካታ ከፍተኛ ለማድረግ የE-Ticketing አገልግሎት ስራ ላይ ለማዋል በዝግጅት ላይ እንገኛለን፡፡

ስለሆነም፡-

  1. ከሥራው ጋር የሚዛመድ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው፣ ዘመኑን ግብር የክፈለ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
  2. ቴክኒካል ፋይናንሻልና ፕሮከቱን ተግባራዊ የማድረግ ድርጅታዊ ብቃት የሚያሳይ ፕሮፓዛል በማቅረብ ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ7 ቀናት ጊዜ ውስጥ የስራ ፕሮፖዛል በማቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  3. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  4. የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን
  5. አድራሻ፡-የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ካዛንቺስ ኢንተር ኮንትነታል ሆቴል በስተጀርባ ቂርቆስ ክ/ክ ቀበሌ 14 የቤት. ቁ 443
  6. ስልክ ቁጥር፡-  011 5 58 52 55/ 0115 15 62 05