Tenders

 

Type: Multiple Items

 

Organization: በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር

Dead Line: 2017-04-07

 

Tender Detail:

 

 

 

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የአግአዚ ኮማንዶና ልዩ ኃይሎች ጠቅላይ መምሪያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት 1. አልባሳት
ሎት 2. አላቂ የፅዳት ዕቃዎች
ሎት 3. የተለያዩ የህንፃ መሳሪያዎች
ሎት 4. የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች
ሎት 5. የተለያዩ ማሽነሪዎች
ሎት 6. የገልባጭ መኪና ኪራይ
ሎት 7. የተለያዩ ፈርኒቸሮች


ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ድርጅቶች


1. ተጫራቾች ከሚጫረቱበት ዕቃ ጋር ቀጥታ ግንኙነት ያለው በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣ የዘመኑን ንግድ ግብር የከፈሉና የገንዘብና ኢኮኖሚ ሚ/ር ባወጣው የዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡበትን ማስረጃ የሙያቀርቡ

2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሎት 6000/ስድስት ሺህ ብር/ ብቻ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /ሲ.ፒ.ኦ/ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማስገባት አለባቸው፡፡

3. የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን በ15/07/2009 ዓ.ም ጀምሮ በሐዋሳና ሻሸመኔ መካከል ቶጋ /ላሊበላ/ ካምፕ በሚገኘው መስሪያ ቤታችን ግዢ ክፍል በመቅረብ መግዛት ይቻላል፡፡

4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መጋቢት 15/2009 ዓ/ም እስከ መጋቢት 29/2009 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡30 ድረስ ግዢ ክፍል ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

5. ጨረታው መጋቢት 29/2008 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ጀምሮ በጨረታ ሰነድ በሚቀመጠው ሰዓት መሰረት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዢ ክፍት ቢሮ ይከፈታል፡፡

6. ሙሉ ሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

7. ለተጨማሪ ማብራሪያ፡- 046 110 02 74 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

8. የአግአዚ ኮማንዶና ልዩ ኃይሎች ጠቅላይ መምሪያ