Tenders

 

Type: Multiple Items

 

Organization: ፓስቶራሊስት ኮንሰርን

Dead Line: 2017-04-05

 

Tender Detail:

 

 

 

ፓስቶራሊስት ኮንሰርን መጠናቸው 2000፣ 5000፣ 10000 ሊትር የሚይዙ የፕላስቲክ ታንክሮችን እና 32 ኢንች ፍላት እስከሪን ቴሊቪዥኖችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ድርቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የሥራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች የተጠየቁትን ሰነዶች በሥራ ሰዓት ቢሮችን ድረስ በመቅረብ ማስገባት ትችላላችሁ፡፡

መሟላት ያለባቸው ሰነዶች፡-

  1. የክፍያ ሁኔታን እና እቃውን የማስረከቢያ ጊዜን የሚገልፅ ዋጋ ማቅረቢያ፣
  2. የ 2009 የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ
  3. የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት
  4. የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት

ማሳሰቢያ፡-

መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- ንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ ሳሪስ አዲስ ሰፈር ኬም ሃውስ ህንፃ 3ተኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 307

ስልክ +251-114-42-62-32/33 ፖስታ ሳጥን ቁጥር 123034 አዲስ አበባ