Tenders List by Catagory
Anbessa city bus service Enterprise invites eligible bidders for the supply and delivery of Minibus
N /A
The Eastern industry Zone PLC is a special industry Zone, we construct standard workshops for rent or for sale to investors.
ኩባንያችን የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎችና የተለወጡ የተሽከርካሪ አካላትን እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
ብሔራዊ የኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ.) የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ከዕዳ ና ዕገዳ ነፃ የሆኑ የተጎዱ ተሽከርካሪዎች እና ጋቢናዎች እንዲሁም ሁለት የብስኩት መ ጋገሪያ ማሽኖች (Rack Oven MIWI) ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል::
የክልሉ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተገለጸውን የተለያዩ ዕቃዎች በመደበኛ በጀት በዘርፋ ከተሰማሩ ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የደ/ቡ/ብ/ህ/ክ/ መንግሥት ጠቅላይ ጽ/ቤት በ2009 በጀት ዓመት የሚገለገልባቸው ተሸከርካሪዎች /መኪናዎች/የሚጠግን ጋራዥ በጨረታ ለማወዳደር ይፈልጋል፡፡
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች እና ማኀበራት ኤጀንሲ የተመዘገበው ለም ኢትዮጵያ የአካባቢና ልማት ማኃበር (ለም ኢትዮጵያ) የምዝገባ ቁ. 0454 ስፔይን ስራሽ የሆነ ያገለገለ ኒሳን
ሀዋሳ ከተማ የሚገኘው የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግሥት የፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ለ2009 በጀት ዓመት የተሸከርካሪ ዓመታዊ ጥገና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ጉዳት/አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ተገቢውን ካሣ ከፍሎ በውክልና የተረከባቸውን ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች፣ ሃዩንዳይ ኤስካቫተር፣ የተለያዩ የተሽከርካሪ አካሎች እንዲሁም የተለያዬ መጠን ያላቸው ኮንቴነሮችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
የግቤ ወረዳ /ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2009 በጀት ዓመት ለወረዳው ለመደበኛ ሥራ ፕሮግራሞች ማስፈጸሚያ በተያዘው በመደበኛ በጀት ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ተሽከርካሪ ሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
አንበሳ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገልግሎት የሰጡ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በሽያጭ ማስወገድ ይፈልጋል::
አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የባንኩን ተሽከርካሪዎች ሰርቪስ ለማስደረግና ለማስጠገን ብቁ የሆኑ ጋራዦችን በጨረታ አወዳድሮ ለ12 ወራት በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል::
Abt Associates Inc. Ethiopia office is currently seeking to hire 4WD Station Wagon Vehicles FOR A TOTAL OF 324 VHEICLE DAYS of year 2000 and
ንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችና የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች፣ የተሽከርካሪ አካላትና ሌሎች ቁሳቁሶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Orbis International is currently looking for the service of car hire for our frequent field activities and hereby invites all companies
The purpose of this tender is to engage potential supplier to provide ACB duty free Toyota Land Cruiser based on the following product specification.
ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎችና የተለወጡ የተሽከርካሪ አካላትን እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
ማህበራችን ለባህር ዳር ማስተባበሪያ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል TOYOTA LAND CRUISER HARD TOP ST.WAGON 5 DOORS SEMIL WB, 4WD,
MSIE invites all interested and eligible bidders to bid for Toyota vehicles maintenance and repair service Garages from grade III & above to
Dan Church Aid (DCA) is legally registered international NGO engaged in development and humanitarian rural people in Ethiopia
ዩሐንስ ጠቅላላ ኤሌክትሪክ ስራ ተቋራጭ እየተገለገለበት ያለውን አነስተኛ መኪና ባለበት ሁኔታ በጫረታ ለመሸጥ ይፈልጋል::
አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ.) በግጭትና በመገልበጥ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን የተለያዩ አይነት ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም የተለያዩ ንብረቶችን /የተለወጡ አሮጌ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን/ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
ብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ከባድ እና ቀላል የተጐዱ ተሽከርካሪዎችን፤ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች እና ሌሎች ንብረቶችን ከዚህ በታች በተዘረዘውመሰረት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
የሐበሻ ስሚንቶ አ.ማ ለፋብሪካው በአዲስ አበባ እና አካባቢው የሚገኙትን የደረቅ ጭነት ማመላለሻ የትራንስፖርት ማህበራትን፣ የጭነት ትራንስፖርት ድርጅቶችን ወይም ህጋዊ ግለሰብ ባለሃብቶችን በጨረታ አወዳድሮ ሊያሰራ ይፈልጋል::
በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/በሲዳማ ዞን የሸ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለወረዳው ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል TVS 125CC ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/በወላይታ ዞን ዳሞት ፑላሳ ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2009 ዓ.ም መደበኛ ካፒታል በጀት ለሴክተር መ/ቤቶች የባጃጅ ሞተሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Ambo Mineral Water S.C invites interested bidders to offer their competitive price for engineering and vehicles spare parts.
Marie Stopes International Ethiopia (MSIE) is a non-governmental and non-profit making organization
ድርጅታችን ጄንኮን ኢንጅነሪንግ አክሲዮን ማህበር በስሙ ተመዝግበው የሚገኙና በጥሩ ሁኔታ ላይ ያሉ 2 (ሁለት) ያገለገሉ Forland የጭነት መኪኖችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
ኒሐም ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያገለገሉ የከባድ መኪና ጎማዎችን፣የከባድና ቀላል መኪና አሮጌ ባትሪዎችን ከመኪና ላይ የተቀየሩ አሮጌ መለዋወጫዎች፣ፊልትሮና አሮጌ የመኪና አሮጌ እስፓንዳዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::
ኩባንያችን የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች፣ የተሽከርካሪ አካላት እና ሌሎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል::
Trans Ethiopia plc, the largest tracking company inEthiopia, wants to purchase different Spare parts for SinoTrucks
በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ለወራቤ ከተማ ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውል የመኪናዎች ጎማ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ትምህርት ሚኒስቴር ለሚያስገነባቸው አስራ አንድ አዲስ ዩኒቨርሲቲዎች ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ መጠን ያላቸውን የአርማ ብረቶች ከአዲስ አበባና አካባቢው ወደ ተለያዩ
የደ/ብርሃን ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪ ልማትና ከተማ አገልግሎት ጽ/ቤት የግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት የተለያዩ ተሸከርካሪዎች ጥገና
በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን የአልብኮ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ዋ/ጽ/ቤት ግ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደተ ለአልብኮ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች የመኪና ዕቃ ጥገና ሞዴል Lan 25 ብዛት 2 ሞዴል kun 25 ብዛት 1 ሞዴል QD 32 ብዘት 1
Bunna International Bank S.C. (BIB) re-bid for eligblebidders for the supply of different types of Vehicles.
ደራ ትሬዲንግ አክስዮን ማህበር የ2009/2010 ስሪት የሆኑትና የመጫን አቅማቸው400 ኩንታል የሆነ ሃይቤድ ሲኖ ትራክ የጭነት መኪኖች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታአወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በደቡብ መንገዶች ባለስልጣን ቦንጋ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ለ2009 በጀተ ዓመት ህጋዊ ተጫራቾን በማወዳደር
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ለ2009 በጀት አገልግሎት የሚውሉ
GIZ Ethiopia would like to invite all interested bidders for the sale of vehicles.
በአብክመ የሰሜን ሸዋ ዞን ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብረ መምሪያ በዞኑ ስር ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የተሽከራካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችና
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ለትራንስፖርትና ጋራዥ ዳይሬክተር የተለያዩ የተሸከርካሪዎች መለዋወጫ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ/የሠ/አ/ህ/ዞ/ፋ/ኢ/ል መምሪያ በ2009 በጀት ዓመት ለዞኑ መምሪያዎችና ጽ/ቤቶች
የኦሮሚያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት የተለያዩ የመኪና ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
መቱ ዩኒቨርሲቲ በ2009 ዓ.ም የበጀት ዘመን የተለያዩ ንብረቶችን ከተለያየ ቦታ ለማመላለስ ወይም ለማጓጓዝ የጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ዶርካስ ኤድ ኢትዮጵያ ሲጠቀምባቸው የነበሩና በአሁን ሰዓት አገልግሎት የማይሰጡ ሁለት ያገለገሉ ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ከላንቻ እና ኩባንያው ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተረከባቸውን ልዩ ልዩ የመኪና መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን፣ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች
የአየር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ ለ2009 በጀት ዓመተ ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ሚኒባሶችና ዶልፊኖችን ለሐረር ሜዳና ለምድቦች
የዲታ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2008 በጀት ዓመት በመደበኛ ካፒታል በጀት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ ፈረስ
የደ/ብርሃን ሪፈራል ሆስፒታል በ2008 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ የኤች.አይ.ቪ /ኤድስ ህክምና፣ ክብካቤና ድጋፍ እንዲሁም ቁጥጥርና መከላከል አገልግሎት የሚውል የሜንተሪንግ ስራ
በጋሞ ጎፋ ዞን የአርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል ያገለገሉ የተለያዩ መኪናዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የስልጤ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በ2008 በጀት ዓመት
ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን እና ኢትዮጵያ ቱሪስት ንግድ ስራ ድርጅት ንብረት የሆኑ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በደቡብ ወሎ ዞን የሚገኙ ያገለገሉ የመኪና ሞተሮችን እና መለዋወጫዎችን
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የጥራት ደረጃቸውን የጠበቁ የተሽከርካሪ ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት የወልቂጤ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ሞተር ሳይክል፣ ኮምፒውተሮችና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ
ብሔራዊ የኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) የካሣ ክፍያፈጽሞ የተረከባቸውን ከዕዳና ዕገዳ ነፃ የሆኑ የተጎዱ ተሽከካሪዎች እና ጋቢናዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል፡፡
Ethio telecom invites all interested and eligible bidders by this National competitive Bid (NCB) for the procurement of Different vehicles rent service
Ethiopian insurance corporation invites all interested and eligible bidders to supply, eight automobiles and two pick up double cabin vehicles.
Anbessa City Bus Service Enterprise invites eligible bidders for the supply of spare parts for Bishoftu city buses
Anbessa city Bus Service Enterprise invites eligible bidders for the supply of spare parts of Bishoftu city buses
የሁላ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የተለያየ ሴ/መ/ቤት አገልግሎት የሚውል TVs ሞተር 150 C.C ለመግዛት እና የሁላ ወረዳ ከተማ ማዘጋጃ ጽ/ቤት 2008 በጀት የተደራጁ ማህበራት ወይም
The Fred Hollows Foundation Ethiopia (FHFE), an international humanitarian organization, invites potential freight transport providing companies to provide rental of trucks
የኦሮሚያ ገቢዎች ባለስልጣን ተሽከርካሪዎች ባሉበት (ቡራዩ፣ ሰበታና ሆለታ ከተሞች) በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በሞሐ ለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ አ.ማ የተክለሃይማኖት ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ ልዩ ልዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በዝግታ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ድርጅታችን በቃሊቲ አዲሱ ተርሚናል መጋዘን የሚገኙትን ያገለገሉ ጎማዎችን (ግምታቸው በቁጥር ትላልቅ 243 እና መካከለኛ 2116 የሆኑትን) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Anbessa city Bus service Enterprise invites eligible bidders for the supply and delivery of Pick up Double cab & Minibus
ኩባንያችን የካሳ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሸከርካሪዎች፣ የተሸከርካሪ አካላተ እና ሌሎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ሕብረት ኢንሹራንስ አማ ለደንበኞቹ የካሳ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል የተጎዱ ተሸከርካሪዎች፣ ልዩ ልዩ የተሸከርካሪ አካል ቅሪቶችንና በባህር ጉዞ ጉዳት የደረሰባቸው ልዩ ልዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማህበር የሞተር ሳይክሎችን ማቅረብ የሚችሉ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ዌብስታር ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር የተለያዩ ሞዴል ያላቸውን ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሸከርካሮዎች ማለትም ዶዘሮች, ኤክስካቫተሮች, ሮለሮች , ቀላል ተሸከርካሪዎች, ግሬደሮች , ሎደሮች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የክርስቲያን በጎ አድራጎትና ልማት ማህበራት ህብረት 25 (ሃያ አምስት) ሞተር ሳይክሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ የተዘጋጀውን መስፈርት የሚያማሉ ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ፡፡
የኢትዮጲያ መድን ድረጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞች ሙሉ የመድን ካሳ ከፍሎ የተረከባቸው ; ቀረት የተከፈለባቸው ልዩ ልዩ ተሸከርካሪዎች፣ ልዩ ልዩ የተሸከርካሪ ውጫዊና የውስጥ አካላት፣ ማሽነሪዎች፣ቆርቆሮዎች፣የማሪን እቃዎች ;ሌሎች ልዩ ልዩ ብረታ ብረቶችንና ዕቃዎችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የዳሞት ወይዴ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች 150 ሲ.ሲ ባጃጅ ቦክሰር ሞተር ሳይክል
የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ፍትህ ቢሮ የሚገለገልባቸው መኪናዎች የአንድ ዓመት የሚቆይ በኮንትራት ማስጠገን ይፈልጋል
የደቡብ ክልል መምህራን ማህበር በስጦታ ከተለያዩ ቢሮዎች ያገኟቸውን አገልግሎት የጨረሱና ከሥራ ውጪ የሆኑ የተለያዩ ማሺነሪዎች እና መኪናዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ ሬድዩና ቴሌቪዥን ድርጅት የሚገለገልባቸው ልዩ ልዩ ተሸከርካሪዎች በሀዋሳ ከተማ የሚገኙ ጋራዦችን አወዳድሮ ለአንድ ዓመት የሚቆይ የጥገና የእጅ ዋጋ በመክፈል ለማስጠገን ይፈልጋል፡፡
ቢጂኤም ጠቅላ አገልግሎት ኃላፊነቱ የተ.የግ.ማህር ያገለገሉ ተሸከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡