Tenders List by Catagory
ኢትዮ-ሳሜል ኃ/የተ/የግ/ማህበር በሻላ ሐይቅ ለሚያስገነባው ሎጅ የተለያዩ መጠንና ደረጃ ያላቸውን የብረት በርና መስኮቶችን ከነፍሬማቸው በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል::
N /A
OMB Construction Share Company invites all interested and eligible bidders for the supply of the following construction materials
የኦሮሚያ ብድርና ቁጠባ አ.ማ በማይካ የተሰራ ደረጃውን የጠበቀ ታፔላ (Light box) በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት የሚፈልግ ስለሆነ ከዚህ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኢንሳ 11-08B ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል አጠና ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ ለማወዳደር ይፈልጋል፡፡
ስኳር ኮርፖሬሽን (ፈንጫ ስኳር ፋብሪካ) ከዚህ በታች ተመለከቱትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian insurance corporation (EIC) has budget to be used for the procurement of EIC Data Centers Aluminum Partition and Security Doors Implementation Project
የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ አስተዳደር ለ2009 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለተማሪዎች አገልግሎት የሚውል የትምህርት ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Awash International Bank S.C invite wax sealed bids from eligible bidders for the supply and installation of Aluminum partition Walls &
Abay Industrial Development share company is planning to invest in metal industry and for that feasibility study
ድርጅታችን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለፁትን የተለያዩ ቧንቧዎች ድርጅታችን ድረስ በማቅረብ የሚሸጡ አቅራቢ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስቴር የፌዴራል መንግስት ህንፃዎች ኮንስትራክሽን እና አስተዳደር ቢሮ አገልግሎት የሚውል ቋሚና አላቂ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የግብርና ሚኒስቴር ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተመለከቱትን ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የቡታጅራ አጠቃላይ ሆስፒታል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ መስራት ይፈልጋል፡፡
የጎርቼ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት በሰሩ ለሚገኙ ት/ቤቶች የግንባታ ዕቃን ቆርቆሮ፣ ሲሚንቶ እና የተለያዩ መጠን ያላቸውን ሚስማር ገዝቶ ለማከፋፈል ይፈልጋል፡፡
የሀላባ ልዩ ወረዳ ፋ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በገጠር ቀበሌ የውሐ መስመር ዝርጋታ ለማድረግ ይፈልጋል፡፡
Edget Betesfa Merchants Share Company invite for the interior Design and construct /implement competition of shopping Mall and Cinema Hall
አክሲዮን ማኅበራችን ዋስትና ገብቶላቸው ጉዳት የደረሰባቸውን የደንበኞቸ ንብረቶች የሚያቆይበት ንብረት የሰፈረበት ክፍት ማቆያ ቦታ (open yard) የጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ታህሰበ የንግድ ስራዎች አክሲዮን ማህበር በአ/ከ/ክ/ከተማ ባለው የገበያ ማዕከል የህንጻውን ሙሉ ጣሪያ በ Waterproof የሚሰራለትን ድርጅት ይፈልጋል፡፡