Tenders List by Catagory
በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ምሥራቅ አዲስ አበባ መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት ለ2009 በጀት ዓመት ሥራ አገልግሎት የሚውል፡-
N /A
በደቡብ መንዶች ባለስልጣን የዳዬ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚተዳደሩ መንገድ ስራ ፕጀክቶች ውስጥ ተመድበው ለሚሰሩሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ደንብ ልብስን ብቁ ተጫራቶችን አወዳድ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ክልል በካፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2009 ዓ.ም በጀት ዘመን በወረዳው ውስጥ ላሉ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች ለአገ/ት የሚውል የሠራተኞች የደንብ ልብስ ከህጋዊ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. የሠራተኞች የደንብ ልብስ (Uniform) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል:: ስለሆነም መጫረት የሚፈልጉ፣
በከምባታ ጠምባሮ ዞን የዱራሜ ከተማ አስ/ር/ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለዱራሜ ከተማ ፖሊስ አባላት ብርድ ልብስ እንሶላና አልጋ
ኢኬቲ አስመጪና ላኪ ከውጭ ሀገር ያስመጣቸውን ኪችን ሲንክ ብዛት 94 እና የገበታ ቢላ ብዛት 20,489 በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ዘ ዲቨሎፕመንት ፈንደ በመባል የሚታወቅ የኖርዌይ ዓለምአቀፍ ግብረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን፣ ድርጅቱ ሲጠቀምባቸው የነበሩ የተለያየ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ
አማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም ለደንብ ልብስ አገልግሎት የሚውሉ ብትን ጨርቅ እና ሸሚዞች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡