Tenders List by Catagory
United Bank S.C Share Company would like to invite interested venders to bid for the supply of the following printings.
N /A
ግሎባል ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) በውጭ ሀገር የሚታተሙ የ2010 ዓ.ም አጀንዳ (ኖርማል)፤ የጠረጴዛ ካላንደር እና ፖስት ካርድ ከነ ፖስታው በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል::
የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ባለአራት ቁጥር የአጭር ፁሁፍ መልክት ትግበራ አማካሪ ድርጅት አብሮት እንዲሰራ የሚፈልግ ሲሆን በዚህ ስራ የተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::
የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ ትምህርት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መጻሕፍት
የቤንች ማጂ ልማት ማህበር ጽ/ቤት የተለያዩ የማጣቀሻ መፅሓፍት ግዥ መፈጻም ይፈልጋል፡፡
አንበሳ የከተማ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅት ለ2009 በጀት ዓመት ለ6 ወር አገልግሎትየሚውል የጽህፈት መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/በሲዳማ ዞን ለኩ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በለኩ ከተማ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
SAVE THE CHILDREN,the world’s leading independent non-profitorganization for children intends to establish framework agreements
የበንሳ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የተለያዩ መ/ቤቶች በ2009 በጀት ዓመት ከተያዘላቸው መደበኛ ስ/ማስኬጃ በጀት አላቂ የቢሮ ዕቃ/ ስቴሽነሪ/እንዲገዛላቸው በጠየቁት መሰረት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የውሃና ኢነርጂ ዲዛይንና ቁጥጥር ስራዎች ዘርፍ ዓይነቱ 102 (አንድ መቶ ሁለት) የሆነ በአጠቃላይ 192 /አንድ መቶ ዘጠና ሁለት/ የተለያዩ መጻሕፍቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በሀዋሳ ከተማ የሚገኘው የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግስት የፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ለFTA ፕሮግራም የቴምፕሌት ህትመት ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በ2009 በጀት ዓመት አንደኛ ዙር ግዥ የሚያስፈልገውን ሎት አንድ የህትመት ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ወረዳ 5 ፋ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ አላቂ የጽሕፈት መሳሪያ፣ የተለያዩ፣ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች የደንብ ልብስ ቋሚ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ (ID Card Printer) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
National Bank of Ethiopia invites interested bidders for the supply of the following items and services
Plan International Ethiopia invite you Exercise books-50 sheets, lined and with plastic cover
በድሬዳዋ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት በ2008 በጀት ዓመት ከመንግስት በተመደበ በጀት ለቋሚ እቃዎች መለያ ቁጥር ህትመት አሳትሞ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተከርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን በኦሮምያ ክልል ለሚተገበረው የመደበኛ ክትባት ማጠናከሪያ ፕሮጀክት የክትባት አመራር ስልጠና
ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ ለድርጅት አገልገሎ የሚውሉ የተለያዩ ስቴሽነሪና ቀለሞች ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የጸዳት አላቂ ዕቃዎች ግዥ ጨረታ
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ በወረዳ 08 የሙሴ የመጀመሪያ ት/ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች የደንብ ልብስ የፅዳት ዕቃዎች የተለያዩ ዕቃዎች ኤሌክትሮኒክስ ጥገናና እና የት/ቤቱ ስማ በዋናው በር ላይ ባለው ላሜራ የተመሟላ ስሙን በቀለም መጻፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት/ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
የንጋት ኮከብ አፀደ ህፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ ለት/ት የሚዉሉ አላቂ የጽህፈት ዕቃዎች አላቂ የጽዳት ዕቃዎች የደንብ ልብስ የእስፖርት ትጥቅና የማስተማሪያ ቁሳቁሶች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡