Job Type:Factory/industries

 

Fields of Education: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ /ኮሌጅ በኤሌክትሪካል/ በኢንስትሩመንቴሽን ኢንጂነሪ??

 

Organization: ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-03-28

 

Application Dead line:2016-04-09

 

 

 

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

ለስራ መደቡ የተዘጋጀው መስፈርት

ብዛት

1

ከፍተኛ የኤሌክትሪካል /ኤልክትሮኒክስ መኃንዲስ

ከታወቀ ዩኒቨርስቲ /ኮሌጅ በኤሌክትሪካል/ በኢንስትሩመንቴሽን ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪና የ4 ዓመት የስራ ልምድ

በብረታ ብረት ኢንዱስትሪ ውስጥ በ PLC  ላይ የጥገና የስራ ልምድ ያለው 

1




ደመወዝ
፡- ለተራ ቁጥር 1 ለተገለፀው የስራ መደብ በድርደር ሲሆን ለተ.ቁ. 2 እና 3 በድርጀቱ የደመወዝ ስኬል መሰረት

የቅጥር ሁኔታ ፡- በቋሚነት

አመልካቾች የማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዘ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በድርጅታችን የሰው ሀብት አስተዳደር ዋና ክፍል በመቅረብ ማመልከትና መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ

ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ

ስ.ቁ. 011 434 01 10 /011 434 05 09

ፋክስ፡ 011 434 99 50 /011 434 10 13

የመ.ሳ.ቁ 5751 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists