Tenders

 

Type: Machinary

 

Organization: በደቡ/ብ/ሕ/ክ/መ/ሲ በሲዳማ ዞን በሸ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች

Dead Line: 2016-02-11

 

Tender Detail:

 

በደቡ/ብ/ሕ/ክ/መ/ሲ በሲዳማ ዞን በሸ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሞተር ሳይክል ብዛት 17 የሆነውን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡በጨረታ አወዳድሮ መሠረት መጫረት የሚችሉት፡-

        1. በዘርፋ ሕጋዊ የሥራ ፍቃድ ያላቸው፡፡
        2. የዘመኑ ግብር ከፋይ፡፡  
        3. የቲን ተመዝጋቢ የሆኑ
        4. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
        5. የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ያላቸው
        6. የማይመለስ ብር 50 በመክፈል ከሸ/ወ/ገቢዎች ጽ/ቤት የሞ/ሳይክል ዝርዝር የያዘ ሰነድ መግዛት ይችላል፡፡
        7. ከሚያቀርቡት ዋጋ 1% በጥሬ ገንዘብ ወይም በcpo ማስያዝ የሚችሉ፡፡

ስለዚህ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ አንስቶ ለ10/ለአስር/ ተከታታይ ሥራ ቀናት የአንዱን ሞተር ሳይክል የሚሸጡበትን ዋጋ በመግልጽ በፖስታ አሽገው ዘውትር በሥራ ሰዓት ሸ/ወ/ፋ/ኢ/ጽ/ቤት ግ/ክ/ን/አስተዳደር የስራ ሂደት በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማኖር ይችላሉ፡፡

ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ10ኛው ቀን ሲሆን የፖስታ ሳጥኑ በ5፡00 ታሽጎ በ5፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡ዕለቱ የበዓል ቀን ከሆነ በማግስቱ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡

መ/ቤቱ የተሸለ ዘዴ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

      ለተጠማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡-046 226 02 84 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡