Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: Multiple

 

Organization: የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሬዲቴሽን ጽ/ቤት

 

Salary : multiple

 

Posted:2016-08-18

 

Application Dead line:2016-08-31

 




የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሬዲቴሽን ጽ/ቤት ከዚህ ቀጥሎ በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

1. የስራ መደብ፡- ከፍተኛ የሰርቪስ አገልግሎት ማሻሻያ ባለሙያ
ደመወዝ፡- 4461
ብዛት፡1
የትምህርት ዓይነት፡- በህዝብ አስተዳደር፣ በህግ፣ በማኔጅመንት ዘርፎች
የትምህርት ደረጃ፡- ቢ.ኤ.ዲግሪ/ኤም.ኤ ዲግሪ
አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡- 8 ዓመት/ 6 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ የሪፎርም ስራ ጠንቅቆ የሚያውቅ የመንግስት ፖሊሲዎች፣ ህጎች፣ ደንቦች እና መመሪያዎች ዕውቀት ያለው እና የኮምፒውተር ክህሎት ያለው፣
የስራ ቦታ፡-አ.አ


2. የስራ መደብ፡- ከፍተኛ የሒሳብ ባለሙያ
ደመወዝ፡- 4461
ብዛት፡1
የትምህርት ዓይነት፡- በአካውንቲንግ
የትምህርት ደረጃ፡- ቢ.ኤ.ዲግሪ/ኤም.ኤ ዲግሪ
አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡- 8 ዓመት/ 6 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ የሪፎርም ስራ ጠንቅቆ የሚያውቅ የመንግስት ፖሊሲዎች፣ ህጎች፣ ደንቦች እና መመሪያዎች ዕውቀት ያለው እና የኮምፒውተር ክህሎት ያለው፣
የስራ ቦታ፡-አ.አ


3. የስራ መደብ፡- የሒሳብ ባለሙያ
ደመወዝ፡- 4461 በ3ኛ እርከን ገብቶ
ብዛት፡1
የትምህርት ዓይነት፡- በአካውንቲንግ
የትምህርት ደረጃ፡- ቢ.ኤ.ዲግሪ/ኤም.ኤ ዲግሪ
አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡- 7 ዓመትአግባብ ያለው የስራ ልምድ / 6 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ እና የኮምፒውተር እውቀት ያለው እንዲሁም አይቤክስ የሪፎርም ስራ አጠቃቀም እውቀት ያለው ቢሆን ይመረጣል
የስራ ቦታ፡-አ.አ


4. የስራ መደብ፡-የግዥ ሰራተኞች
ደመወዝ፡- 28721 በ5ኛ እርከን ገብቶ
ብዛት፡1
የትምህርት ዓይነት፡- በሰፕላይ ማኔጅመንት፣ በፐርቸዚንግ ፣ በአካውንፒንግ በማኔጅመንት
የትምህርት ደረጃ፡- ቢ.ኤ.ዲግሪ የኮሌጅ ዲፕሎማ
አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡- 4 ዓመትአግባብ ያለው የስራ ልምድ / 6 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ እና በኮምፒውተር እውቀት ቢኖረው/ቢኖራት ይመረጣል
የስራ ቦታ፡-አ.አ


ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ እና እንዲሁም 1 ጉርድ ፎቶ ግራፍ ጋር ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ከእስታዲየም ወደ ሳሪስ በሚወስደው መንገድ (ቴሌ ጋራዥ አካባቢ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጠመንጃ ያዥ ቅርንጫፍ አጠገብ በሚገኘው የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር መ/ቤት በሚገኝበት ህንፃ ውስጥ 5ኛ ፎቅ ላይ በሰው ሃብት ልማትና አስተዳደር አገልግሎት በመቅረብ መመዝገብ የንትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ መንግስታዊ ላልሆኑ መ/ቤቶች የሚቀርቡ ማስረጃዎች የስራ ግብር መክፈሉን ማረጋገጥ ይኖርባቸዋል፡፡ የፈተና ቀን በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁ. 0118 30 24 69
ዌብ ሳይት፣ www.enao-eth.org
፣ኢ-ሜይል፣info@enao-eth.org
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists